From 260b442c32d0c2ac2e5bbcac23549adb6e7e2c79 Mon Sep 17 00:00:00 2001
From: "transifex-integration[bot]"
<43880903+transifex-integration[bot]@users.noreply.github.com>
Date: Fri, 31 Jan 2025 11:34:30 +0000
Subject: [PATCH] Removing strings.xml in am_ET [Manual Sync]
94% of minimum 95% translated source file: 'strings.xml'
on 'am_ET'.
---
app/src/main/res/values-am-rET/strings.xml | 19 ++++++++++---------
1 file changed, 10 insertions(+), 9 deletions(-)
diff --git a/app/src/main/res/values-am-rET/strings.xml b/app/src/main/res/values-am-rET/strings.xml
index 00ad84409ef..01af6897164 100644
--- a/app/src/main/res/values-am-rET/strings.xml
+++ b/app/src/main/res/values-am-rET/strings.xml
@@ -894,17 +894,18 @@
ወርሃዊ የማጣሪያ ሪፖርቶች
ወርሃዊ የማጣሪያ ሪፖርቶች
- %1$s የማጣሪያ ሪፖርቶች%1$s የመድሃኒት ክምችት ሪፖርት
+ %1$s የማጣሪያ ሪፖርቶች
+
+
+ ወርሃዊ የመድሃኒት ክምችት ሪፖርት
+ ወርሃዊ የመድሃኒት ክምችት ሪፖርቶች
+ %1$s የመድሃኒት ክምችት ሪፖርት
ወርሃዊ የአቅርቦቶች ሪፖርት
ወርሃዊ የአቅርቦቶች ሪፖርቶች
%1$s የአቅርቦቶች ሪፖርት
-
- ለውጥ
-
- አሁን አይሆንም
-
- አሁን አይሆንም
-
-
+ \"የአጠቃቀም መመሪያ \"
+ የሲምፕል መተግበሪያን ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተሉትን ውሎች በማንበብ እና በመስማማት ከስር “ይስማሙ እና ይቀጥሉ\" የሚለውን ሳጥን ይጫኑ። የሲምፕል መተግበሪያ የታካሚዎች የግል የጤና መረጃ (“ውሂብ ወይም ዳታ\") ይዟል. በምትሠሩበት የጤና ተቋም ውስጥ ከታካሚ እንክብካቤ ጋር የተያያዙ የሥራ ተግባሮችን ለማከናወን እንደ አስፈላጊነቱ የታካሚን መረጃ ማግኘት ይችላሉ፤ ነገር ግን ለሌላ ለማንኛውም ዓላማ የታካሚን ውሂብ/ዳታ መክፈት ወይም ማየት የተከለከለ ነው። መረጃን በሚስጥር መያዝ አለብዎት። መረጃን ለሌላ ሶስተኛ አካል ያለ ታካሚው እና ተቋሙ እውቅና እና ፈቃድ ማጋራት ፈጽሞ የተከለከለ ነው። የሲምፕል መተግበሪያን ለመክፈት የሚጠቀሙበትን የደህንነት ኮድ ለግልዎ ብቻ መጠቀም አለብዎት። በማይጠቀሙበት ጊዜ ወዲያውኑ ከሲምፕል መተግበሪያ መውጣት አለብዎት። ሌሎች አካላት የእርስዎን የመግቢያ ሚስጢር ኮድ ተጠቅመው ወደ ሲምፕል መተግበሪያ ወይም ዳታ እንዲገቡ መፍቀድ የተከለከለ ነው። እንደ አስፈላጊነቱ በየጊዜው የዳታ መላክን/ሲንክኖሪዛቲኦን፣ የግዴታ መዝገቦችን መያዝ እና ሌሎች ዝማኔዎችን እና ጥገናዎችን ማከናወን አለብዎት። የሲምፕል መተግበሪያ የውሂብ መዳረሻዎን መዝገብ በራስ-ሰር እንደሚፈጥር ይገባዎታል። ያልተፈቀደ መዳረሻ ወይም ሌሎች የአጠቃቀም ደንቦችን መጣስ የሲምፕል መተግበሪያ መዳረሻዎ እንዲሰረዝ ወይም ሌሎች አስተዳደራዊ እርምጃዎችን ሊያስከትል ይችላል።
+ \"ይስማሙ እና ይቀጥሉ \"
+