From 62ab4f29e18efd551f2e3fa9b8c9ba7c3cc528fd Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tedateda <151164968+tedateda@users.noreply.github.com> Date: Fri, 8 Mar 2024 11:21:31 +0300 Subject: [PATCH 1/4] Create manifesto.html Amharic interpretation for Agile Manifesto. --- am/manifesto.html | 1 + 1 file changed, 1 insertion(+) create mode 100644 am/manifesto.html diff --git a/am/manifesto.html b/am/manifesto.html new file mode 100644 index 0000000..8b13789 --- /dev/null +++ b/am/manifesto.html @@ -0,0 +1 @@ + From c57a137e0bb8b297d5a121611e55964935ad1926 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tedateda <151164968+tedateda@users.noreply.github.com> Date: Fri, 8 Mar 2024 12:24:54 +0300 Subject: [PATCH 2/4] =?UTF-8?q?=E1=8A=A0=E1=88=9B=E1=88=AD=E1=8A=9B=20Amha?= =?UTF-8?q?ric?= MIME-Version: 1.0 Content-Type: text/plain; charset=UTF-8 Content-Transfer-Encoding: 8bit --- am/manifesto.html | 187 ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ 1 file changed, 187 insertions(+) diff --git a/am/manifesto.html b/am/manifesto.html index 8b13789..31186c7 100644 --- a/am/manifesto.html +++ b/am/manifesto.html @@ -1 +1,188 @@ + + + +የአጃይል ሶፍትዌር ማበልጸግያ ማኒፌስቶ + + + + + + +
+



+

የአጃይል ሶፍትዌር ማበልጸግያ ማኒፌስቶ +

+


+ +

+ + + እኛ የሶፍትዌር ማዳበር ተግባርን በተሻለ መንገድ እየከወንን
+ አንዲሁም ሌሎችንም እንዲሰሩት ለማገዝ የሚረዱ መንገዶችን ነቅሰን እናወጣለን፡፡
+ይህንን ስራ ተከትሎም ወደ እነዚህ እሴቶች ልንመጣ ችለናል:
+ +
+ +

+ከ አሰራር ሂደት እና መሳርያዎች ይልቅ ግለሰቦችን እና ግኑኙነቶችን
+ከሰነዶች ይልቅ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሶፍትዌሮችን
+ከመግባቢያ ስምምነት ይልቅ የደንበኞች ትብብርን
+ እቅድን ከመከተል ይልቅ ለለውጥ ምላሽ መስጠትን
+ + +

+ + ይህ ማለት፣ ምንም እንኳን በስተግራ የተዘረዘሩት ዋጋ ያላቸው
+ቢሆኑም በስተቀኝ በኩል ለተዘረዘሩት የላቀ ዋጋ እንሰጣለን።
+ +
+



+ + + + + + + +table> +


+ + + + + +© ፲፱፻፺፫, ከላይ ያሉት ደራሲዎች
+ይህ መግለጫ በማንኛውም መልኩ በነጻ ሊገለበጥ ይችላል፣
+ነገር ግን ሙሉ በሙሉ በዚህ ይዘት ብቻ። + +
+

+ +አስራ ሁለቱ የአጃይል ሶፍትዌር መርሆዎች

+ፈራሚዎችን ይመልከቱ

+ስለ ደራሲያን
+ስለ ማኒፌስቶው
+ +
+

+ + +Afrikaans
+Albanian
+አማርኛ
+عربي
+Azərbaycanca
+Беларуская
+Bosanski
+Български
+Català
+Česky
+Deutsch
+Dansk
+Ελληνικά
+English
+Español
+Eesti
+Euskara
+Suomi
+Français
+Gaeilge
+Gàidhlig
+Galician
+Galego
+ქართული
+עברית
+हिंदी
+Croatian/Hrvatski
+Hungarian/Magyar
+Bahasa Indonesia
+Íslenska
+Italiano
+日本語
+ខ្មែរ
+한국어
+Latviešu
+Lietuvių
+Македонски/Macedonian
+Bahasa Melayu
+မြန်မာစာ
+नेपाली
+Nederlands
+Norsk
+ଓଡ଼ିଆ
+ਪੰਜਾਬੀ
+Polski
+فارسی
+Português Brasileiro
+Português Portugal
+Română
+Русский
+සිංහල
+Slovenščina
+Slovensky
+संस्कृत
+Srpski
+Svenska
+Swahili
+தமிழ்
+తెలుగు
+ภาษาไทย
+Filipino
+Türkçe
+Xitsonga
+Українська
+اردو
+Yoruba
+繁體中文
+简体中文
+ +
+

+ + +site design and artwork © 2001, Ward Cunningham +የድር ንድፍ እና የጥበብ ስራ © ፲፱፻፺፫, ዋርድ ኩኒንግሃም + + + + + + + From 7e21f3e2907b543dbfd617d8db3a998ae66e5f49 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tedateda <151164968+tedateda@users.noreply.github.com> Date: Fri, 8 Mar 2024 12:26:03 +0300 Subject: [PATCH 3/4] Changing Am directory --- {am => iso/am}/manifesto.html | 0 1 file changed, 0 insertions(+), 0 deletions(-) rename {am => iso/am}/manifesto.html (100%) diff --git a/am/manifesto.html b/iso/am/manifesto.html similarity index 100% rename from am/manifesto.html rename to iso/am/manifesto.html From eaec59f8bad79e6e2c27acfe007af5f33e6725c1 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tedateda <151164968+tedateda@users.noreply.github.com> Date: Fri, 8 Mar 2024 13:32:40 +0300 Subject: [PATCH 4/4] =?UTF-8?q?=E1=88=98=E1=88=AD=E1=88=86=E1=89=BD=20Prin?= =?UTF-8?q?ciples?= MIME-Version: 1.0 Content-Type: text/plain; charset=UTF-8 Content-Transfer-Encoding: 8bit --- iso/am/principles.html | 80 ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ 1 file changed, 80 insertions(+) create mode 100644 iso/am/principles.html diff --git a/iso/am/principles.html b/iso/am/principles.html new file mode 100644 index 0000000..d6dd4de --- /dev/null +++ b/iso/am/principles.html @@ -0,0 +1,80 @@ + + + +ከአጃይል ማኒፌስቶ ጀርባ ያሉ መርሆች + + + + +



+

ከአጃይል ማኒፌስቶ ጀርባ ያሉ መርሆች

+ +

+
+ +እነዚህን መርሆች እንከተላለን: + + + +

+አስተማማኝ ሶፍትዌሮችን ቀዳሚነት እና ቀጣይነታችውን
ጠብቆ በማቅረብ ለደንበኞች እርካታ
የላቀ ቅድሚያ እንሰጣለን። +

+ +

+ዘግይቶ የመጣ እንኳን ቢሆን ለውጥን መቀበል.
የአጃይል ሂደት ለውጥን እንደ አንድ ደንበኞችን የማወዳደርያ ግብዐት ይጠቀምበታል። +

+ +

+ከሳምንታት እስከ ወራት አጠር ያለውን ጊዜ ተሞርኩዞ
አገልግሎት የሚሰጡ ሶፍትዌሮችን ማቅረብ። +

+ +

+በእያንዳንዱ ፕሮጀክት በየዕለቱ የሶፍትዌር ባለሞያዎች እና
ሌሎች የስራ ባለሞያዎች ተቀናጅተው መስራት አለባቸው። + +

+ +

+ተነሳሽነት ባላቸው ግለሰቦች ዙሪያ ፕሮጀክቶችን ይገንቡ።
የተሻለ የስራ ከባቢን በመፍጠር እና ተገቢውን እገዛ በማድርግ
ስራዎች እንዲሰሩ አመኔታን መስጠጥት። +

+ +

+ በጣም ቀልጣፋ እና ውጤታማመረጃን ወደ ስራ ቡድን
ውስጥ የማድረስ ዘዴ ፊት ለፊት የሚደረግ ውይይት ነው። +

+ +

+ የሚሰራ ሶፍትዌር ዋናው የእድገት እርምጃችንን የምናይበት መለኪያ ነው። +

+ +

+የአጃይል ሂደቶች ዘላቂ ልማትን ያበረታታሉ
ስፖንሰሮች፣ የሶፍትዌር ባለሞያዎች እና ተጠቃሚዎች በማያቋርጥ ፍጥነት ላልተወሰነ ጊዜ መቀጠል መቻል አለባቸው። +

+ +

+ ቀጣይነት ያለው ትኩረትን ለቴክኒካል ልህቀት
እና ጥሩ ንድፍ መስጠት ቅልጥፍናን ይጨምራል. +

+ +

+ ቀላልነት - ያልተሰራውን የስራ መጠን
ከፍ የማድረግያ ጥበብ --አስፈላጊ ነው። +

+ +

+ በጣም ጥሩዎቹ አርክቴክቸር፣ መስፈርቶች እና ዲዛይኖች
በራሳቸው ከሚመሩ ቡድኖች ይመንጫሉ። +

+ +

+ በተወሰነ ጊዜ፣ ቡድኑ እንዴት የበለጠ ውጤታማ መሆን እንዳለበት ይጠቁማል፣
በመቀጠልም ባህሪውን በዚህ መሰረት በማዋደድ ያስተካክላል። +

+


+ +Return to Manifesto
+ +
+ + + + +
+ +ኬንት ቤክ
+ማይክ ቢድል
+አሪ ቫን ቤኔኩም
+አሊስቴር ኮክበርን
+ዋርድ ኩኒንግሃም
+ማርቲን ፎለር
+
+ +ጄምስ ግሬኒንግ
+ጂም ሃይስሚዝ
+አንድሪው ሃንት
+ሮን ጄፍሪስ
+ጆን ኬርን
+ብሪያን ማርክ
+
+ሮበርት ሲ ማርቲን
+ +ስቲቭ ሜሎር
+ኬን ሿበር
+ጄፍ ሰዘርላንድ
+ዴቭ ቶማስ
+