diff --git a/iso/am/manifesto.html b/iso/am/manifesto.html new file mode 100644 index 0000000..31186c7 --- /dev/null +++ b/iso/am/manifesto.html @@ -0,0 +1,188 @@ + + +
+
+
+
+ እኛ የሶፍትዌር ማዳበር ተግባርን በተሻለ መንገድ እየከወንን
+ አንዲሁም ሌሎችንም እንዲሰሩት ለማገዝ የሚረዱ መንገዶችን ነቅሰን እናወጣለን፡፡
+ይህንን ስራ ተከትሎም ወደ እነዚህ እሴቶች ልንመጣ ችለናል:
+
+
+
+
+ከ አሰራር ሂደት እና መሳርያዎች ይልቅ ግለሰቦችን እና ግኑኙነቶችን
+ከሰነዶች ይልቅ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሶፍትዌሮችን
+ከመግባቢያ ስምምነት ይልቅ የደንበኞች ትብብርን
+ እቅድን ከመከተል ይልቅ ለለውጥ ምላሽ መስጠትን
+
+
+
+
+ ይህ ማለት፣ ምንም እንኳን በስተግራ የተዘረዘሩት ዋጋ ያላቸው
+ቢሆኑም በስተቀኝ በኩል ለተዘረዘሩት የላቀ ዋጋ እንሰጣለን።
+
+
+
+
+
+ |
+ኬንት ቤክ +ማይክ ቢድል +አሪ ቫን ቤኔኩም +አሊስቴር ኮክበርን +ዋርድ ኩኒንግሃም +ማርቲን ፎለር + |
+
+
+
+ጄምስ ግሬኒንግ +ጂም ሃይስሚዝ +አንድሪው ሃንት +ሮን ጄፍሪስ +ጆን ኬርን +ብሪያን ማርክ + |
+
+
+ሮበርት ሲ ማርቲን + +ስቲቭ ሜሎር +ኬን ሿበር +ጄፍ ሰዘርላንድ +ዴቭ ቶማስ + |
+